Alpha University College online academic information system

Alpha University College

አ ል ፋ   ዩ ኒ ቨ ር ሲ ቲ   ኮ ሌ ጅ
Online Academic Information System


Note: New Students should collect your passwords from the Registrar Office or Branch Offices. You can call
If you have problem using this system download students' how-to-use instruction:     In English     ||     In Amharic

   Notice   
Online Semester Registration

Tutorial/Exam Program (Distance)

Date: December 03/2020      

ለርቀት ተማሪዎች በሙሉ /To all Distance Students/

Your home-take-exams for the 2013 E.C. Term-One are ready and uploaded to our system. Click on the link below to download and print only the courses that you are currently taking. The exams will be available online only from December 03-12, 2020. Please note that you should print your exams, provide your answers in the given answer sheets and submit only the answer sheets to your AUC branch from December 14 to 18, 2020.
Press Ctrl + F and type some words of the course name to search your course

Note: In case our system gets overloaded, please use convenient time to download your exams.

Click Here to DownloadGood Luck !

---------------------

በቤታችሁ ሆናችሁ የምትወስዱት የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ተርም ፈተና ተዘጋጅቶ ሲስተም ላይ ስለተጫነ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅማችሁ አሁን እየወሰዳችሁ ያላችኋቸውን ኮርሶች ብቻ ከህዳር 24 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. እያወረዳችሁና እያተማችሁ ጥያቄዎችን በተዘጋጀላቸው የመልስ መስጫ ላይ በመስራት ከታህሳስ 5-9 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ በየቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እንድታስረክቡ እናሳስባለን፡፡
ኮምፒዩተር ላይ ኮርሱን ለመፈለግ Ctrl + F ይጫኑና የኮርሱን ስም በከፊል ይፃፉ

ማሳሰቢያ፡- የሲስተም መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል በተቻለ መጠን መጨናነቅ የማይበዛበትን ሰዓት እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡


ለማውረድ እዚህ ይጫኑመልካም ፈተና !


 Date: Nov 16, 2020      

ለርቀት ተማሪዎች በሙሉ /To all Distance Students/


የ 2012 ዓ.ም ተርም-3 ውጤት online የተለቀቀ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን፡፡
We are happy to inform you that your exam results of 2012-Term_III are released online.

 Date: October 09,2020      

1st Semester Postgradaute Registration Program for 2012 E.C. Entry Only

Please visit Alpha University College registrar official telegram channel !!!

የአባይ ባንክ ቅርንጫፍ መገኛ ቦታዎች ክፍያ የሚፈጽሙበት አካውንት ቁጥር 1461113492213019 እባክዎን በስሞዎ ብቻ ያስገቡ በሌላ ሰው ስም እንዳያስገቡ ይጠንቀቁ !!!

እባኮዎን የ2013 ዓ.ም የ1ኛ ሴምስተር ምዝገባ ክፍያዎን ከላይ በሚቀርቦ አድራሻ በተጠቀሰው የባንክ ሂሳብ ቁጥር በአባይ ባንክ ይፈጽሙ !!!

የምዝገባዎትን ክፍያዎን በየትም ቦታ ሆነው ይፈጽሙ !!! ራስዎን እና ቤተሰቦን ከኮረና ቫይረስ ይጠብቁ !!ለ2012 ዓ.ም ገቢ ተማሪዎች ብቻ

(For 2012 E.C. Postgraduate Program Entry Student Only)

Alpha University College Registrar Office


 Date: October 8, 2020      

AUC Academic_Calendar_2013_E.C

We would like to inform you that academic calendar for the academic year 2013 E.C is posted.
Please click

 Date: Sep 27,2020      

አስደሳች ዜና !!!

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለ2013 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሯል :: በድህረ ምረቃ እና በቅድመ ምረቃ በመደበኛ በአራት ኪሎ ካምፓስ እንዲሁም በርቀት መርሐ ግብር በ14 ቅርንጫፍ ምዝገባ በመካሄድ ላይ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ ደግሞ የፌስ ቡክ እና የቴሊግራም አባላችን ይሁን !!!
(Alpha University College Registrar )

የአዩኮ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

 Date: June 05,2020      

ለአልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ተመራቂ እና በመማር ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች በጠቅላላ

አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የዋና ዲግሪ እና ዲፕሎማ ፤ የኦፊሻል ትራንስክሪፕት እና የመደበኛ ዲግሪ እና ማስተርስ ተማሪዎች የክሊራንስ ጥያቄ በኦን ላይን አገልግሎት መቀበል የጀመርን በመሆኑ ቀላል የቪዲዮ መመሪያዎቹን ከሬጀስትራር ጽ/ቤት ከፌስ ቡክ ገፅ እና ከቴሌ ግራም ቻናል ላይ ያገኙቸዋል ይጠቁመባቸዋል ፡፡ አዩኮ ሬጀስትራር ጽ/ቤት

 Date: Feb 12, 2018      

ለሁሉም ተማሪዎች!/to all AUC students!

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ባበለጸገው የኮምፒዩተር ሲስተም ለእያንዳንዱ ተማሪ የፈተና ውጤትና እና ተዛማጅ መረጃዎችን በቀላሉ ለማየት የሚያስችል የሞባይል አፕሊኬሽን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን የተማሪ ሞባይል ላይ ተጭኖ ኢንተርኔት በመጠቀም ያለምንም ፓስወርድና ተጨማሪ መረጃ በቀጥታ የተማሪውን መረጃ ማቀበል የሚችል ነው፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወይም ሬጅስትራር ቢሮ ቀርበው በነጻ ይውሰዱ::
Alpha University College has developed a computer system to provide mobile application for every student. The application, once loaded into your mobile, can help you see your exam results and relevant academic information very easily via the internet without password, department, and program information. Just come to branch office or the Registrar Office and take it for FREE.

Follow us on Facebook and Telegram/alpha University College Registrar


 Click here for Our Official Websit

   Schedule   
Distance Program Schedule (2013 E.C term I)
Event   
   Date
1st Round rial:
ጥር 9-10/2012 ዓ.ም ( January 18-19/2020 G.C.)
2nd Round Tutorial:
የካቲት 7-8/2012 ዓ.ም ( Feb 15-16/2020 G.C.)
End of Worksheet Submission:
የካቲት 8/2012 ዓ.ም ( Feb 16/2020 G.C. ) 
Final Examination:
መጋቢት 5-6/2012 ዓ.ም ( March 14-15/2020 G.C.)
Add and Drop for Term I:
(መስከረም 11-17,2013 ዓ.ም ) (Sep 21-27/2020 G.C.)
Add and Drop for Term II:
(ጥር 3 -9,2013 ዓ.ም ) (January 11-17/2020 G.C.
Add and Drop for Term III:
(ግንቦት 13-19,2013 ዓ.ም ) (May 21-27/2020 G.C.)
Worksheet Submission for Term I:
Oct 11,2020 1st worksheet Submission End; Nov 8,2020 2nd worksheet Submission End
Worksheet Submission for Term II:
Jan 31,2020 1st worksheet Submission End; Feb 28,20210 2nd worksheet Submission End
Worksheet Submission for Term III:
Jun 7-13,2021 1st worksheet Submission End; July 4 ,2021 2nd worksheet Submission End
Re-examination and Special Examination:
1st Term Dec 21-27,2020; 2nd Term April 12-18,2020; 3rd Term August 2-8,2021

Regular Degree Schedule (2013 E.C term I)
Event   
   Date
Semester Registration:
Penality Registration:
Class Begin:
Add/Drop Course:
Class End:
Final Exam:

Masters Program Schedule (2013 E.C term I)
Event   
   Date
Semester Registration:
መስከረም 30-ጥቅምት 01/2013 ዓ.ም (Octo 10-11/2021 G.C.) ለነባር ተማሪዎች
Penality Registration:
ጥቅምት 02-04/2013 ዓ.ም (Octo 12-13/2021 G.C.) ለነባር ተማሪዎች ብቻ
Class Begin:
ጥቅምት 16-17/2013 ዓ.ም (Octo 12/2021 G.C)ለነባር ተማሪዎች ብቻ
Add/Drop Course:
ጥቅምት 17-18/2013 ዓ.ም (Octo 26-27/2021 G.C)ለነባር ተማሪዎች ብቻ
Class End:
ጥር 09/2013 ዓ.ም (Jan 17/2021 G.C)ለነባር ተማሪዎች ብቻ
Final Exam:
ጥር 13-22/2013 ዓ.ም (Jan 21-30/2021 G.C)ለነባር ተማሪዎች ብቻ

Contact Person: Name: Abel Wolodetensay ( AUC Registrar)     Address: 0114669281( E-Mail aucregistrar4@gmail.com; FB Alpha University College Registrar Office ; Telegram
Page visited 420,962 times

 

 


If you need help click

Developed by: Addisu Senai         E-mail: senaiagml@gmail.com      Addis Ababa, Ethiopia