አልፋ ትምህርትና ስልጠና አክሲዮን ማህበር ስልጠና ሰጠ

አልፋ ትምህርትና ስልጠና አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 08 ቀን 2015 ዓ.ም ለሰራተኞቹ የደንበኞች አገልግሎትና አያያዝ ስልጠና ሰጠ።